ዛፎች ለምን?
ዛፎች ለምን? አንድ ቦታ ሳነብ የሁለተኛ ዓለም ጦርነት እንዳለቀ እ ኤ አ 1945 የኢትዮጵያ መልከዓ ምድር 42 % በደን የተሸፈነ ነበር። በአሁኑ ጊዜ የሚገመትው ~ 2% እንደሆነ ነው። ይህም በአብዛኛው የሚገኘው በገዳማት፤ በወንዝ ዳርቻ፤ ገደላማ በሆኑ ተራራዎች፤ በደሰቶች አካባቢ ነው። ዛፎች ለምን ነው የሚቆረጡት? የመኖሪያ ቤት ለመስራት፤ የእርሻ መሬት ለመፍጠር (ምንጠራ) ፤የምግብ ማብሰያ ማገዶ እንጨት […]