Timket Celebration (Epiphany) by Megabi Haddis
ጥምቀት ማለት ፤ መጠመቅ ፤ መነከር ፤መደፈቅ ፤ በውሃ ውስጥ ብቅ ጥልቅ ማለት ነው:: በምሥጢረ ጥምቀት ትምህርታችን:- – የጥምቀት ምሳሌዎች ፤ – የጥምቀት አመሠራረት ፤ – በጥምቀት የሚገኝ ጥቅም ፤ – ለጥምቀት የተወሰነ ዕድሜ ፤ የሚሉትን እንማራለን ። 1 የጥምቀት ምሳሌዎች በብሉይ ኪዳን ዘመን የተፈጸሙና ለአማናዊው የሐዲስ ኪዳን ጥምቀት ምሳሌ ከነበሩት መካከል የሚከተሉትን እናያለን ።–የጥፋት […]
Timket Celebration (Epiphany) by Megabi Haddis Read More »