ጥምቀት (Epiphany)
የጥምቀት በዓል በየዓመቱ በጥር ወር ይከበራል ጥምቀት ማለት ምን ማለት ነው? ጥምቀት ማለት ፤ መጠመቅ ፤ መነከር ፤መደፈቅ ፤ በውሃ ውስጥ ብቅ ጥልቅ ማለት ነው በምሥጢረ ጥምቀት ትምህርታችን:- – የጥምቀት ምሳሌዎች ፤ – የጥምቀት አመሠራረት ፤ – በጥምቀት የሚገኝ ጥቅም ፤ – ለጥምቀት የተወሰነ ዕድሜ ፤ የሚሉትን እንማራለን ። 1 የጥምቀት ምሳሌዎች በብሉይ ኪዳን ዘመን […]