መስቀል (The finding of the true cross)

መስቀል› ስንል ሦስት መሠረታዊ ቁም ነገሮችን መጥቀስ ይቻላል፤ የመጀመሪያው ጌታችን መድኀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የሰውን ልጅ ከሞተ ነፍስ ለማዳን ሲል የተቀበለው መከራና የከፈለው መሥዋዕትነት መስቀል ይባላል፡፡

Read More »

ጥምቀት (Epiphany)

የጥምቀት  በዓል በየዓመቱ በጥር ወር ይከበራል ጥምቀት ማለት ምን ማለት ነው? ጥምቀት ማለት ፤ መጠመቅ ፤ መነከር ፤መደፈቅ ፤ በውሃ ውስጥ ብቅ ጥልቅ ማለት ነው

Read More »