ስለ ማእከላችን

ማእከላችን ኢትዮጵያውያን ትውልደ ኢትዮጵያን ወይም ሌሎች ዜጎች ስለ ኢትዮጵያ ታሪክ ስለኢቶጵያውያን ባህል ታሪክ እንዲሁም የአኗኗር ዜዴ ለማወቅ ጎራ በማለት ለምርምር መረጃ የማግኛ ምንጭ ለመሆን ነው፡፡ እርስዎም የሚያበርክቱት ጥናታዊ ስራ ካለዎት በማካፈል ለትውልድ የሚተላላፍ ቅርስ ማበርክት ይችላሉ; የሁለተኛ ደረጃ የኮሌጅ ተማሪዎች እንዲሁጵ ሌሎች ተመራማሪዎች ስለህገሪቱ ረጅም ታሪክ ስለጀግኖቿ እንዲህም ታዋቂ ዜጎቻ ር እስ ለመምረጥ አማራጭ ለመሆን እንመኛለን

Stay tuned and receive updates

ሰሜን ብሔራዊ ፓርክ

የኒያላ የጭላዳ የቀበሮና ልዩ ልዩ አእዋፋትና እነሣት መገኛ

ላሊበላ

ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤ/ክርስቲያ

AMHARIC-Keeping our community informed and together!